Samara University: የህትመትና የማተሚያ አገልግሎት ግዥ – test3.diretenders.com

Samara University: የህትመትና የማተሚያ አገልግሎት ግዥ


Government (Nov 03, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4983d3aa-c879-4a65-9dda-cb71adc59193/open

Reference Number: SU-NCB-NC-0018-2019-BID-Open
Lot Reference: SU/NCB/S/0042/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: psd@su.edu.et

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 01, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 08, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • ልምድ

     

    ተጫራቹ ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ቢያንስ ከብር 5ሚሊዮን በላይ በተመሳሳይ ተቋማትና ተመሳሳይ ስራዎች በመልካም አፈፃፀም መስራቱን የሚያረጋረጋግጡ ሰነዶች፡፡

     

    Reference: 17

  • የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

     

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)

  • ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት

     

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

     

    Reference: ተ. መ 34.2(ረ)

  • የጋራ ማህበር

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

     

    Reference: ተ.መ. 34.2 (ቀ)

  • የጥቅም ግጭት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)

  • ዜግነት

     

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)

  • ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

     

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) 

    Reference: 4.7

  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)

  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

     

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    Reference: 4.5

  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት

     

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

    Reference: 4,5

  • ለአስቸኳይ ህትመት ስራዎች /ባነር፤የስልጠና ህትመቶች

     

    ከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል ;መስሪያ ማሽን

    ማስረጃ ማቅረብ

     

    Reference: 15

  • የጨረታ ማስከበሪያ

     

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

     

    Reference: 4.5

Procurement Classification

  • 55100000: ህትመቶች
  • 55120000: ምልክቶች፣ ምስሎች እና ተያያዥ እቃዎች

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *