Samara University: የምግብና መጠጥ ግዥ – test3.diretenders.com

Samara University: የምግብና መጠጥ ግዥ


Government (Nov 03, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8ec94c84-aee6-4d69-abec-ce7ad217401f/open

Reference Number: SU-NCB-NC-0032-2019-BID-Open
Lot Reference: SU/NCB/S/0037/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: psd@su.edu.et

Office: 132

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 01, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 11, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 50000 ETB

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር

     

     በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው የማይበልጥ (turnover) ማቅረብ ከቻለ፣

    Reference: 34.5 (ሐ)

  • የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

     

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)

  • የተሟላ የፍላጐት መግለጫ

     

    በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ

     

    Reference: 34.4 (መ)

  • የተሰጠ ዋስትና (Warranty

     

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.4 (ሠ)

  • ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.3 (ለ)

  • ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት

     

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

     

    Reference: ተ. መ 34.2(ረ)

  • የጋራ ማህበር

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

     

    Reference: ተ.መ. 34.2 (ቀ)

  • አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎች

     

     በክፍል 6 ቅፅ “ሠ” መሠረት ሲጠየቅ አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎችን ሳያቀረብ ሲቀር፣ ማቅረብ ከቻለ

     

    Reference: 34.4 (ረ)

  • አጠቃላይ ልምድ

     

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.4 (ለ)

  • የመጫረቻ ገንዘብ

     

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ከሆነ፣

     

    Reference: 34.5(ሠ)

  • በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.5 (ሀ)

  • ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ

     

    Reference: 34.3 (ሀ)

  • ዜግነት

     

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)

  • የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ

     

     ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.4 (ሀ)

  • ልዩ የስራ ልምድ

     

    ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.4 (ሐ)

  • የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ

     

    ተጫራቹ ለአገልግሎቱ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.5 (መ)

  • ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም

     

    ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

    Reference: 37.5 (ለ)

  • የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV)

     

    ተጫራቹ በራሳቸው በባለሙያዎች ወይም ሥልጣን ባለው ተወካይ የተፈረመ የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV) ማቅረብ ከቻለ፣

     

    Reference: 34.3 (መ)

  • የጥቅም ግጭት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)

  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት

     

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    Reference: 4.5

  • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)

  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

     

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

     

    Reference: 4.5

  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት

     

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

     

    Reference: 4.6

  • ሙያና ብቃት

     

    አመት ጊዜ ገደብ ውስጥ ቢያንስ ከ10 ሰው ያላነሰ ሙያና ብቃት ያላቸውን የተደራጀ የሰው ሀይል ያለው

    Reference: 15

  • የመስሪያ ቦታ

     

    የመስሪያ ቦታ ዝግጅት በዩኒቨርሰቲው ቅጥር ጊቢ በሚሰጥ ቦታ ሆኖ አገልግሎት ሰጪው ቢያንስ 200 ሰው ሊያስተናግድ የሚችል ወንበር፤ጠረጻዛ፤የማብሰያና መመገቢያ እቃዎች አሟልቶ መቅረብ

    Reference: 16

  • አገልግሎት ሰጪውን የሰው ሀይል፤ግብአት የአካል ምልከታ ያካሂዳል ውጤት ይሰጣል፡፡

     

    አገልግሎት ሰጪውን የሰው ሀይል፤ግብአት የአካል ምልከታ ያካሂዳል ውጤት ይሰጣል፡፡

    Reference: 17

Procurement Classification

  • 48100000: ተቋማዊ የምግብ አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *