Addis Zemen (Nov 04, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ 2018 ሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 01 2019 አመታዊ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ በመቅረብ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን።
አድራሻ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ
ለበለጠ መረጃ
በስልክ 0912122388/0963567325
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት