Addis Zemen (Nov 04, 2026)
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የ2019 1ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለንግድና ኢንቨስትመንት የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።
1. የጨረታው ዓይነት መደበኛ ጨረታ
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማዘጋጃ ቤቱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዘርፍ ቢሮ በመቅረብ ዝርዝር የጨረታ ሰነድ 1000 /አንድ ሺህ/ ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለቦታው የሚያቀርቡትን ዋጋ፣ የሚከፍሉትን የሊዝ ቅድም ክፍያ ወይም ለንግድና ኢንቨስትመንት 20% መክፈል የሚችል በጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን የጠቅላላ የቦታው ስፋት በመነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 20 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚጠናቀቀው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሆኖ የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከቀኑ 11፡00 ይሆናል። ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ ሴራና የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ 2፡30 ሰዓት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ በሁሉም ገጽ ላይ ሙሉ ስማቸውን ፣ ፊርማቸውን፣ የመኖሪያ አድራሻቸውንና ስልካቸውን ማስፈር አለባቸው።
7. ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግና ከጨረታው ራሣቸውን ማግለል አይችሉም።
8. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቡትን የጨረታ ዋጋ በአሃዝና በፊደል መግለፅ አለባቸው ሆኖም የአሃዝና የፊደል ልዩነት ካለ በፊደል የተፃፈው ገዢ ይሆናል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸውን ሞልተው ካስገቡ በኋላ ሰነድ በመሰረዝ በምትኩ ሌላ የጨረታ ሰነድ ማስገባት አይችሉም።
10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የቅድመ ክፍያ መጠን ከአጠቃላይ የሊዝ ከፍያ 20% ማነስ የለበትም።
11. የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በይፋ ከተገለጸ በኋላ በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ /CPO/ ጨረታው ከተፈፀመ በኋላ ካለው የሥራ ቀን ጀምሮ ተመላሽ ይደረጋል።
12. አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ የጨረታ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም።
13. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ቦታዎች ጨረታው በጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ ቀናት ጠዋት ከ2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ቦታዎችን በመዘዋወር መመልከት ይችላሉ።
14. ሌላ ተጫራች በሚሠጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
15. በጨረታው ሂደት ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ካልተገኙ የጨረታው ሂደት በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል።
16. ተጫራቾች ጨረታውን ለማሸነፍ ተገቢ ያልሆነ አድራጐት ከፈፀሙ ወይም የጨረታው ሂደት ለማዛባት ከሞከሩ ከጨረታው የሚታገዱ እና ያስያዙት /CPO/ ለመንግሥት ገቢ እደሚደረግና በአመቱ በሚካሄዱ ጨረታዎች የማይሣተፉ ይሆናል።
17. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በማዘጋጃ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ከተገለጸበት ቀን ጀምሩ ባሉ ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ ያስገባውን ቅድመ ክፍያ በመክፈል ውል መግባት ይኖርበታል።
ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ለሊዝ ጨረታ ለንግድና ኢንቭስትመንት የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ
|
ተ.ቁ |
ቦታው የሚገኝበት አካባቢ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ቀበሌ
|
የቀረበ ፕሎት ብዛት |
የቦታው ደረጃ
|
ብሎክና ፕሎት
|
የቦታው አገልግሎት
|
የሚገነባው ህንጻ ከፍታ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የሊዝ ጊዜ |
የጨረታ ዓይነት
|
የክፍያ ማጠናቀቂያ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ
|
|
1 |
ሀይሉ ወፍጮ ፊት ለፊት |
650
|
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
EMB1PI
|
ንግድና ኢ/ት
|
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
2 |
አድማሱ ቶርኖ በስተምስራቅ |
500 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
ADHP2
|
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
3 |
መስቃን ወረዳ ፖሊስ መግቢያ በስተቀኝ (ፊት ለፊት) |
600 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
MPPI
|
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
4 |
አሊ እንጨት ቤት ፊት ለፊት ፈሪሃት ምግብ ቤት ጎን |
290 |
ዘቢዳር
|
1 |
1ኛ |
DFPI |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
5 |
የቀድሞ ዞማር ሆቴል አካባቢ ዴዝሞ ክለብ ፊት ፊት |
650 |
እሬሻ |
1 |
1ኛ |
UNB3p1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
6 |
አሜግ ሆቴል በስተምስራቅ እሬሻ ቀበሌ ጎን |
350 |
እሬሻ |
1 |
1ኛ |
AMBP3 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
7 |
መናሀሪያ መግቢያ ምንጭ ቁርስ ቤት |
390 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
BSP1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+6ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
በቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ለሊዝ ጨረታ ለንግድና ኢንቨስትመንት የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ
|
ተ.ቁ |
ቦታው የሚገኝበት አካባቢ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ቀበሌ
|
የቀረበ ፕሎት ብዛት |
የቦታው ደረጃ
|
ብሎክና ፕሎት
|
የቦታው አገልግሎት
|
የሚገነባው ህንጻ ከፍታ
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የሊዝ ጊዜ |
የጨረታ ዓይነት
|
የክፍያ ማጠናቀቂያ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ
|
|
8 |
ዋና ማዘጋጃ አካባቢ አቡጊዳ ጂም ጀርባ |
390 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
MBP1 |
ንግድና ኢ/ት
|
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
9 |
መስቃን ወረዳ አስተዳደር ፊት ለፊት |
260 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
MWP1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
10 |
ከሴራና ወደ ንግድ ባንክ መሄጃ በስተግራ |
340 |
እሪንዛፍ |
1 |
1ኛ |
MWP1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
11 |
ከመስቃን ወረዳ ፖሊስ ወደ ሴራና አዳራሽ መሄጃ በስተግራ |
450 |
ዘቢዳር |
1 |
1ኛ |
MPP2 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
12 |
ሳውዘርን ሆቴል ጀርባ |
352 |
እሬሻ |
1 |
1ኛ |
SH2P1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
13 |
ሳውዘርን ሆቴል ጀርባ |
245 |
እረሻ |
1 |
1ኛ |
SH2P1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
|
14 |
አሜግ ሆቴል በስተደቡብ ህብረት ሮሰሪ ፊት ለፊት |
600 |
እሬሻ |
1 |
1ኛ |
AMB2P1 |
ንግድና ኢ/ት |
G+4ና በላይ |
1529.30 |
70 |
መደበኛ |
40 |
1000.00 |
የቡታጅራ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት