የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የማገዶ እንጨት በፕሮፎርማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2019 – test3.diretenders.com

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የማገዶ እንጨት በፕሮፎርማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2019


Government (Nov 05, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0032-2019-PUR
  • Object of Procurement: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የማገዶ እንጨት በፕሮፎርማ ግዥ 2019
  • Description: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የማገዶ እንጨት በፕሮፎርማ ግዥ 2019
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Madda Walabu University
  • Clarification Request Deadline: Nov 03, 2026, 9:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Nov 06, 2026, 5:30:00 AM
  • Terms and Conditions: 1. ተወዳዳዎች በዘርፍ አግባብነት ያለውን ወሣኝ የሆኑ ዶክሜንቶችዎን በኢ.ጂ.ፒ ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታው ማያያዝዎን አይዘነጉ፣ 
  • 2. ዋጋ ስትሞሉ ቫትን በማካተት የአንድ ሜትር ኩብ ዋጋ ይሙሉ፣ 
  • 3. የማገዶ እንጨቱ የበሰበሰና ጠማማ መሆን የለበትም፣ 
  • 4. አሸናፊው ድርጅት የማገዶ እንጨቱን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ያቀርባል የማስጫኛና ማስወረጃ ወጪንም በራሱ የሚሸፍን ይሆናል፣ 
  • 5. አሸናፊው ከታወቀ አቅርቦቱ ወዲያውኑ የሚፈፀም መሆኑን ከወዲሁ ይረዱት፣ 
  • 6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *