Addis Zemen (Nov 05, 2026)
የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚፈለግባቸውን የታክስ ዕዳ በሕግ በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት በሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ በማውጣት መሸጥ ይፈለጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት ንብረትነታቸው :-
|
የተሽከርካሪ መለያ ኮድ |
የግብር /ታክስ ባለዕዳው ስም |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የተሽከርካሪው የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የተ.እ.ታ ጨምሮ በተጫራቹ የቀረበ የተሽከርካሪ የጨረታ ዋጋ |
||
|
የቀረበ የአንዱን ዋጋ በአሀዝ |
የቀረበ የአንዱን ዋጋ በፊደል |
ምርመራ |
|||||||
|
ኮድ 001 |
አቶ ዮሐንስ ገረመው ገሰሰ |
አውቶሞቢል (ሀይብሪድ ሬንጅሎቨር) |
አ.አ-02-C32444
|
CJLR211223 C0200PT153
|
SALZ- A2BTXPH197397
|
7849752.8
|
|
|
ለ6ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 002 |
አቶ አያሌው ሀይሌ ተ/አረጋይ |
አውቶሞቢል (ሊፋን)
|
አ.አ-02-A18366
|
LFB479Q*12050 |
LCN64ED50 C0011618
|
617,451.53
|
|
|
ለ5ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 003 |
አቶ ሰናይ ተድላ ጋሻው በዛ |
አውቶሞቢል (የስፖርት)
|
አ.አ-02-24278
|
Unreadable
|
AE86-0063461
|
28,981.52
|
|
|
ለ5ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 004
|
አቶ ሰላሙ ሀብተኢየሱስ ገብሬ |
አውቶሞቢል (RENAULT)
|
አ.አ02-C24343
|
F33824D4FB712 |
VF1KCU- WEF26132622
|
582,615.97
|
|
|
ለ4ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 005 |
አቶ ሙሴ ማርዲንግ አዝናቮሪዮ |
አውቶሞቢል (ማርቸዲስ)
|
አአ-02-57064
|
10499212042941 |
WDBE- A92E2RF279587
|
1,489,442.27 |
|
|
ለ3ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 006 |
ቴዎድሮስ ዘውዴ ማሞ |
አውቶሞቢል /ያሪስ/ |
አአ-2-A71463 |
IKR-0486997
|
KSP90-5103008 |
581,147.79
|
|
|
ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 007 |
ዋሲሁን ከበደ አሊ |
አውቶሞቢል /ቮልስ/ |
አአ-3-B67453 |
ADR-335902
|
WVWZZZ3B- ZWE182854 |
712,348.23
|
|
|
ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 008 |
መቃሙ ኤሊያስ አሊ |
ዲዛየር /የጭነት/ |
አአ-2-B09782 |
G13BB-679325 |
JSAFDA32 V00120233 |
534,589.41
|
|
|
ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 009 |
ሣራ ደጀን ኣብርሃ |
L6Turbo የፈሳሽ ጭነት |
ኢት-03-48294 |
PF6-117785A |
CWC450 KT-00007 |
1,431,022.13
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 010 |
አብርሃም ጉልላት ኃ/ሜካኤል |
የመስክ ተሸከርካሪ
|
አአ-02-B97551
|
16L61340A
|
SALLDHMF8 VA129051
|
648,760.00
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 011 |
ዳኜ ንጉሴ ምትኩ |
አውቶሞቢል |
አአ-02-A83288 |
2NZ-3122452
|
JTDBW23 E243049599 |
765,839.98
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 012 |
መስፍን ፀጋው አደፍርስ |
አውቶሞቢል
|
አአ-02-A89959 |
ISZ-0328731
|
SCP10-5003387 |
379,604.12
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ኮድ 013
|
ዩሴፍ ተከተል ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ |
ሮለር |
ሥከ-CM-1600 |
D913501615 |
30D0597/30756 |
843,312.87
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
|
ግሬደር |
ሥከ GR-0822 |
346646
|
|
1,883,081.38
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
||
|
ሎደር |
ሥከ-LD-0488 |
C307004311
|
10708305
|
617,358.46
|
|
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ |
||
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከላይ የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ቢሮው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፦
- ማንኛውም ድርጅት ወይም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው መወዳደር ይችላል። በተጨማሪም ማንነትን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ፋይዳ መታወቂያ፣የታደሰ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ማቅረብና እና ሌሎች ለዚሁ ጨረታ እንደ መስፈርት የተቀመጡትን መስፈርቶች ሁሉ መሟላት አለበት።
2. ንብረቶቹን ለመጫረት የእያንዳንዱ እና ጠቅላላ የንብረቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት በጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እና በጨረታ ሠነዱ ላይ በአባሪ 01 /አንድ/ ተያይዞ በቀረበው ሠንጠረዥ ዝርዝር መረጃ መረዳት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአማጋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመግዛት የንብረቶቹ መረጃ እና ስለንብረቶቹ ዝርዝር መመሪያዎች መመልከት ይችላሉ።
3. ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥና ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በታክስ ዕዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ስር የሚገኘውን በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር እና ሽያጭ ቡድን አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱን የጨረታ መነሻ ግምት የተሠራላቸው ንብረቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ እና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያው በተመላከተው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) Addis Ababa city government Revenues Bureaue”ስም ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበት ዋጋ በግልጽ ሁኔታ በማስፈር በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ(በታሸገ ፖስታ) አሽገው አድራሻ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ብሎ በመፃፍ ይህ የተሽከረካሪዎች የጨረታ የቀረበ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ድረስ የጨረታ ዋጋቸውን 3ኛ ፎቅ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማሰገባት አለባቸው።
6. የተሸከርካሪዎች የግልጽ ጨረታው በ16ኛው ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡45 ሰዓት 2018ዓም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡45 ሰዓት 2018ዓ.ም በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል።
7. የግልጽ ጨረታ አሸናፊው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲ.ፒ.ኦ እና ሌላ ተጨማሪ የውል ማስከበሪያ ለንብረቱ በሰጠት ዋጋ ላይ የሚሰላ 10% እና ያሸነፋበትን ሙሉ ዋጋ ቢሮው በሚያሳውቀው የባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የባንክ ገቢ ደረሰኝ ለቡድኑ ዋናውን አሳይቶ ኮፒ ደረሰኝ በመስጠት እና የቢሮው የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ንብረቱን መረከብ አለበት እንዲሁም ለጨረታ ተሸናፊዎች በአምስት ቀናት ውስጥ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
8. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱን ይሰረዛል።
9. ቢሮው ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር +251-011-557-6542/ +251-011-557-3985
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ
በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር አና ሽያጭ ቡድን