Addis Zemen (Nov 05, 2026)
የ2019 በጀት አመት የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት 1 |
የሰራተኛመዝናኛ ክበብ |
|
ሎት2 |
ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ |
|
ሎት3 |
የዕድሳት ጥገና እቃዎች |
በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር የሚገኘው ህንፃ ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚኖርባቸው፡–
- የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ የግብር ከፋይ ሰርተፈኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከበያ (ለሎት1፣2፣3፣(10,000/አስር ሺህ) በባንክ በተረጋጠ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
- ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ሲፒኦ ማስየዝ አይጠበቅባቸዉም በምትኩ በኃላፊ የተፈረመ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የሚቀርበዉ የዋጋ ሰነድ ለቫት ተጠቃሚዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ማንኛዉም ተጫራች የታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱ ማህተም ስልክ እና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ኮፒ እና ዋናውን በተለያየ ፖስታ በየሎቱ ለይቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ለሎት1፣2፤3 ደረሰኞቻቸው ኪው አር ኮድ ያለው መሆን አለበት ፡፡
- ለሎት 1 ከቫት ነፃ ከሆኑ ነፃ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖሩበቸዋል ፡፡
- አሸናፊ ተጫራች በሰነድ ዉስጥ በተመለከተዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ቀርቦ ዉል መዋዋል አለባቸዉ፡፡
- ተቋሙ እቃዎቹን በፈለገው ሰዓት ብዛቱን እንዲያቀርብ ማዘዝ ይችላል
- የእቃ ማስረከቢያ ቦታ ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ በ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለተወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡ እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ለዶሮ እና ለኬጂ እቃዎች ሳምፕል ሙሉ ዝርዝር የሚገልፅ በፎቶ ማቅረብ ይችላሉ
- ለሰራተኛ መዝናኛ በሶሾል ኮሚቴ እየታየ አስተያይት የሚሰጥበት ይሆናል፡፡
- የሰራተኛ መዝናኛ ዋጋው ጥቅል ላሸነፈው ነው የሚሰጠው፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል፡፡
- ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ከሆነ በግዥ መመሪያ መሰረት በህግ አግባብ የሚጠየቁ ይሆናል ፡፡
- በጨረታው ከቀረቡ የእቃ ዝርዝሮች ውስጥ ተቋሙ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል ፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ 10% በባንክ በተረጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር ) ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
- የጨረታው ሳጥን አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በአስራ አንደኛው ቀን(11) በ11/03/2019 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እና ጉልበት ጫኝና አውራጅ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ከ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች (በጨረታው) የተሸነፉ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል፡፡ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ጽ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት