Addis Zemen (Nov 07, 2026)
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
(NCB 002/2019)
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊና የዘመኑ ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን) ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 9(ዘጠኝ) ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ ከበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ መሠረት በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ በለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ስም ሞልተው ከኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
የጨረታ ማስከበሪያ (ብር) |
የጨረታው መዝጊያ |
የጨረታው መክፈቻ |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
||||
|
1 |
የጽሕፈትመሣሪያዎች ሎት 1 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
|
2 |
የጽዳት አገልግሎት እቃዎች ሎት 2 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
|
3 |
ጥራጥሬና ሸቀጣሸቀጦች ሎት 3 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
|
4 |
የህክምና ዕቃዎች ሎት 4 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
|
5 |
ኮምፈርት እና ስፖንጅ ፍራሸ ሎት 5 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
|
6 |
የተማሪዎች ዩኒፎርም 6 |
NCB 001/2019 |
3,000.00 |
በ10ኛው ቀን |
4:30 |
በ10ኛው ቀን |
4:45 |
4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው የመወዳደሪያ ሰነዶች ቴክኒካል አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሺያል አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በኤንቮሎፕ ወይም በፖስታ ለየብቻው አሽገው የጨረታውን ስምና ቁጥር በመፃፍ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ በሰንጠረዡ መሠረት በኮሌጁ ዲን ኦፊስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኃላ የ ሚመጡ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስድስት ኪሎ ከመርሃ ዕውራን ማህበር ዝቅ ብሎ በበላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ፊለፊት በሚገኘው ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጐ አድራጐት ድርጅት ዲን ኦፊስ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
6. ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር ሁኔታዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0955 -11-11-11 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።
7. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለደገ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት