Addis Zemen (Nov 10, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 ዓ.ም
የአሶሳጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ህዳር 09/03/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በአሶሳ ጉ/ቀ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም:-
1.አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ተጨማር እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ)እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ እቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፤ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ዐ8/03/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቮሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ በጨረታ 4፡00 ላይ መገኘት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ/ቆ/ጣቢያ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን 01/03/2019 እስከ 08/03/2019 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ/ቆ/ጣቢያ |
|
ህዳር 09/03/2019 ቀን ከጠዋቱ 3:45 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ሳይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ ላይ ይከፈታል (ይካሄዳል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251574483714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ