Be'kur (Nov 09, 2026)
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የገርባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ የከተማ ቦታን ለማስተላለፍ በእቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ማዘጋጃ ቤቱ ያዘጋጀውን 200 ካ/ሜ ስፋት ያለው የከተማ ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
የገርባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት