Be'kur (Nov 16, 2026)
የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት የሚውል ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደጀን ከተማ አስ/መሬት ጽ/ቤት