Addis Zemen (Nov 22, 2026)
የኦዲት ማስታወቂያ
አብዲ ዋቀዬ ኤች አይቪ ሸይረስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ በጎ አድራጎት ከ1/1/2026 – 31/12/2026 ያለውን በጀት በውጪ ኦዲት ለማስደረግ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አዲተሮች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1ኛ የታደሰ ሥራ ፍቃድ ያላችሁ በህጋዊነት የምትታወቁ እና የሚፈለግባቸሁን መንግስት ግብር ያጠናቀቃቸሁ
2ኛ በሂሳብ አሰራር ማቅረብ የምትችሉ
3ኛ በፋዴራል ደረጃ እውቅና ያላችሁ
4ኛ ለአገልግት ክፍያ የሚያስፈልግውን የገንዘብ መጠን ታክስን ጨምሮ ሥራውን አጠናቆ ለማስረከብ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ይህንን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የማስረጃ ሰነዶች ኮፒ አያይዛችሁ በስም በታሸገ እንሸሎፕ በተጠቀሰው አድራሻችን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻችን– ደ/ምዕ/ሸዋ ዞን ወሊሶ ከተማ ፖስታ ሳ.ቁ 55
ስልክ ቁጥር 09 20 30 51 17
የሥራ አስኪያጅ
(09 25 91 67 22 የሂሳብ ሹም )
ኢሜል Email: mulugetaabdisa34@gmail.com
ለአብዲ ዋቀዬ ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ
የሚገኝ ማህበር ጽ/ቤት /ወለሶ/