የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • እኩፕመንት፣
  • ኤሌክትሪክ ሞቶር ሳይክል፣
  • ደንብ ልብስ፣
  • ፈርኒቸር፣
  • ኦክስጅን ማስሞላት ከነ ሲሊንደር ጥገና፤ እጥበት እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ስለሚፈልግ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋብ የሆነ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፣ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 /አስር ሺህ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ ጨረታ በሆስፒታሉ ስም ማስራት አለባችሁ። የጨረታ ሰነድ መግዣ 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ ሲሆን የጨረታ ሰነድ በሰም ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል። ሲፒኦ ያለበት ፖስታ ለብቻ መኖር አለበት የጨረታ ሰነድ ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት መግዛት ይኖርባቸዋል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ በ10ኛ ቀን ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዢና ክፍያ ክፍል በተዘጋጀዉ በጨረታ ዉስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታዉ በዛዉ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታዉ በሚቀጥለዉ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

  • እያንዳንዱ ተጫራች በእስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል፤ እንድሁም ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉን ቢገኙም ባይገኙም ከመከፈት አያስተጓጉልም።
  • ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0462290365/0916836497/0924302087

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል