የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ እስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ሞተር ሣይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • ሎት1 እስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎች
  • ሎት2 ኤሌክትሮኒክስና
  • ሎት3 ሞተር ሣይክል

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ ይችላሉ፡

  1. ተጫራቾች በዚሁ የንግድ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. በገቢዎች ሚኒስተር የምዝገባ ሠርተፍኬት የታከስ ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 209 በመምጣት የማይመለስ ብር 100 አንድ በመቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. የጨረታ ሰነዱንም በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 እስከ 6:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታው በዚሁ ዕለት ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕላንና ልማት ቢሮ በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/ውስጥ ይከፈታል::
  7. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉን በጽሑፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ በባንክ በተመሰከረለት በማስያዝ ከፕላንና ልማት ቢሮ ጋር ‹ል መፈራረም አለበት። ውሉን ከላይ በተጠቀስው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይፈርም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ፕላንና ልማት ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *