የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ የ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የ3 አመት የውጭ ኦዲት ሥራን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የውጭ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ የ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የ3 አመት የውጭ ኦዲት ሥራን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰርተፍኬት
  3. የውጭ ኦዲት ሥራ ላይሰንስ
  4. የብቃት ማረጋገጫ
  5. የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫ
  6. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

ስለሆነም ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ የውጭ ኦዲተር የ3 ዓመት የአገልግሎት ክፍያውን እንዲሁም የሠራቸውን ሥራዎች የሚገልፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት በታሸገ ፖስታ በድርጅታችን ልደታ ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዛጉዌ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው ፖስታ የገበያ ማዕከል ላይ 8ኛ ፎቅ በመምጣት ማስገባት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ 0921455402 ወይም 0973414243 መደወል ይችላሉ።

የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *