Addis Zemen (Nov 22, 2026)
የኦዲት ስራ ማስታወቂያ
ፈዝ ሆፕ ላቭ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2026 የበጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ለተወዳዳሪዎች ያሉን ቦክስ ፋይሎች ብዛት አራት /4/ ሲሆን የኦዲት ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. የሙያ ማረጋገጫ ያለው
2. የንግድ ፈቃድ ያለው
3. የዘሙኑን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
4. ከፌዴራል ወይም ከክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋና ስራውን ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያችሁን ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአስቸኳይ በመላክ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን።
ፖ.ሳ.ቁ. 532 ሀዋሳ
ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር 09 16 15 47 21/046 220 3406/ ደውስው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ፌዝ ሆኘ ላቭ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት