የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የ2026፣ 2027 እና የ2028 በጀት ዓመት ሂሳብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 23, 2026)

የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት

ለማግኘት የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የ2026፣2027እና የ2028 በጀት ዓመት ሂሳብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እና በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራሰዓት አራት ኪሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ/ በመግዛት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *