Addis Zemen (Nov 23, 2026)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/00044/2026
ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር ሀ47/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የተሸከርካሪው መግለጫ |
የተሰራበት ዘመን
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||||
|
ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁር |
ቀን
|
ሰዓት
|
ቦታ
|
ቀረጥ
|
||||||
|
1 |
ፈሮሚ አደም አሳበል
|
አዳማ ራስ
|
መሀመድ አሚን መሀመድ አውል |
አውቶሞቢል
|
አአ 02 C16243
|
2ZRY 842926
|
RKLKAAG7 N0506104
|
2012
|
7.100.00
|
ታህሳስ 01 ቀን 2019 ዓ.ም.
|
4:00-600
|
ቃሊቲሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪ መቆሚያ |
ከፍሏል
|
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ከፍላል፡፡
4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5 በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
9. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል ፡፡ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡
10. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-70-45-49 ወይም 011-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ