Addis Zemen (Jun 06, 2026)
ለተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ እና
ለገለልተኛ ኦዲተር የወጣ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል ፡፡
በዚህም መሠረት
1. የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፈቃድ ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ
2. ቢያንስ ከዚህ በፊት በኦዲት ስራ ከሰራባቸው ከ3 ድርጅቶች የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የተሰራባቸው ዶክሜንቶች በማየት ሰርተው የሚያስረክቡበት ጊዜና የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት በሰራ ሰዓት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ላይ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በድርጅቱ ጽ/ ቤት 3ኛ ፎቅ ነው፡፡
አድራሻ፡–ኮልፌ አጠና ተራ አዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር
0112-79-92-81
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር