Addis Zemen (Jun 06, 2026)
ማስታወቂያ
የ29ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
1. የጨረታ ዙር ሃያ ዘጠነኛ (29ኛ)
2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ
3. በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል ፤ አገልግሎቶች ወዘተ… የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 10 የሥራ ቀናት በኋላ ሰኔ 8/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 400 ለመኖሪያ ብር 500 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ መሬት አቅርቦትና ግብይት ከቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።
4. የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከ 8/10/2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
5. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ጊዜ ከ ሰኔ 8/10/2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
6. ጨረታው የሚዘጋው/የሚታሸገው ዓርብ ሰኔ 19/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ይሆናል።
7. ቦታዉን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
8. ጨረታው የሚከፈተው፤ የንግድና የመኖሪያ ቦታ ማክሰኞ ሰኔ 22/10/2018 እስከ 24/10/2018 ዓ.ም. ከጧቱ ከ3፡00 ጀምሮ ነዉ።
9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ሰኞ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ማግኘት ይቻላል።
10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
29ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/
|
ተ.ቁ |
የአካቢው አመላካች መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የቦታው አድራሻ |
የቦታው አገ/ት |
ቦታው የነበረበት የሕንፃ ከፍታ |
የቦታው መነሻ ዋጋ |
የሊዝ ዘመን |
የጨረታ ዓይነት |
የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ |
የአንዱ ሰነድ ዋጋ |
የቦታ ደረጃ |
||||
|
ቦታ ብዛት |
ክ/ከተማ
|
ቀበሌ
|
ቀጠና |
የቦታው መለያ ቁጥር |
|||||||||||
|
1 |
ዋዱ ፑንዱኒያ |
1000 |
01 |
ሙሀል |
ዋዱ |
ዋዱ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መጋዘን |
G+0 |
914 |
70 ዓመት |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
2 |
ጉቱቶ ዱቡሻ |
1500 |
01 |
መርካቶ |
ላሬና |
ላሬና |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+0 |
914 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
|
|
3/1 |
|
4 |
ዋራዛ ሾሆ |
1000 |
01 |
አራዳ |
ዋዱ |
ዋዱ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+4 እና በላይ |
1149 |
70 ዓመት |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
1/1 |
|
5 |
ዋራዛ ሾሆ |
1000 |
01 |
አራዳ |
ዋዱ |
ዋዱ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+4 እና በላይ |
914 |
70 ዓመት |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
6 |
ዋራዛ ሾሆ |
1000 |
01 |
አራዳ |
ጉቱቶ |
ላሬና |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+4 እና በላይ |
914 |
70 ዓመት |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
7 |
ዋራዛ ሾሆ |
1000 |
01 |
አራዳ |
ዋራዛ ሾሆ |
ዋራዛ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+4 እና በላይ |
914 |
70 |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
8 |
ቁጦ ሰርፔላ |
4500 |
01 |
አራዳ |
ቁጦ ሰርፔላ |
ቁጦ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ት/ቤት |
G+0 |
914 |
70 |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
9 |
አውራጎዳና ፍትለፊት |
1500 |
01 |
አራዳ |
ድ/በትግል |
ድ/በትግል |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ሆቴል |
G+5 እና በላይ |
1149 |
70 |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
1/1 |
|
|
ቁጦ ሰርቴላ |
3300 |
01 |
አራዳ |
ቁጦ ሰርፔላ |
ቁጦ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
ት/ቤት KG |
G+0 |
914 |
70 |
መደበኛ |
40 ዓመት |
500 |
3/1 |
|
10 |
ዴሪ ዩኒቭርስቲ አካባቢ |
200 |
01 |
መሀል |
ዋዱ |
ዋዱ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
294 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
2/3 |
|
11 |
ቦሳ ብርኮሼ ት/ቤት ፊት ለፊት |
200 |
100 |
መርካቶ |
ቦሳ ቦርኮሼ |
ቦሳ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
280 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/1 |
|
12 |
ኦፋ ጋንዳባ |
200 |
40 |
ሙሀል |
ኦፋ ገንዳ |
ኦፋ ገንዳባ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
280 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/1 |
|
13 |
ዋራዛ ሾሆ |
200 |
100 |
አራዳ |
ዋራዛ ሾሆ |
ዋራዛ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
280 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/1 |
|
14 |
ጉቱቶ ዱቡሻ |
200 |
60 |
መርካቶ |
ላሬና |
ላሬና |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
174 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
4/1 |
|
15 |
ኮከቴ ካምፓስ ፊት ለፊት |
200 |
01 |
መርካቶ |
መ/ዩሹዋ |
ቀጠና _3 |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
154 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
4/2 |
|
16 |
ፑንዱኒያ አካባቢ |
200 |
9 |
ሙሀል |
ዋዱ አምባ |
ፑንዱኒያ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
224 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/2 |
|
17 |
ጎላ ዳሞታ |
200 |
01 |
ሙሀል |
መሀል |
ዳሞታ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
174 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
4/1 |
|
18 |
ዋዱ |
200 እና በላይ |
13 |
ሙሀል |
ዋዱ |
ዋዱ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
280 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/1 |
|
19 |
አፋሴሬ |
200 |
2 |
መርካቶ |
መርካቶ |
ኦፋሴሬ |
በጋይድፕ ማፕ አለ |
መኖሪያ |
G+0 |
280 |
99 ዓመት |
መደበኛ |
50 ዓመት |
400 |
3/1 |
ድምር- 336
ደቡብ ኢትዮጵያ /ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ