የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 29, 2026)

ማስታወቂያ

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እ.ኤ.አ 2025/26 የሂሳብ ዘመን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ፍላጎቱ ያላችሁና ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የምትችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

የዶክመንት መጠን 2 ቦክስ ፋይስ

አድራሻ፡- ከካዛንችስ ወደ አቧሪ በሚወስደው መንገድ ላይ ያለው ዋናው መስሪ ቤት ነው

ስልክ 011-5-15-16-08

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *