Addis Zemen (Jul 27, 2026)
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ጎንደር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ዘርፍ ለዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ሽርክና ማኅበር የሰጠው ዘመናዊ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሺነሪዎች ኪራይ በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ተከራዩ የሚጠበቅበትን ክፍያ ሊከፍል ባለመቻሉ ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 103/98 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 807/2013 በተሰጠው ስልጣን መሰረት መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ማራኪ በመንግስት ሸድ ውስጥ የሚገኙ የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም በከፊል ለማከራየት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
በሃራጅ የሚሸጠዉ ንብረት ሁኔታ |
የተከራዩ ስም |
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
||||||
|
ዓይነት |
ሞዴል |
ብዛት |
አድራሻ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ቀን |
ሠዓት |
ቦታ |
||
|
1 |
2 Needle,4 Thread Over Lock Machine Full Set |
Kansai JJ3014GH-40M-2X4/ DM |
2 |
ጎንደር ከተማ አስተዳደር፣ ማራኪ ክ/ከተማ ፣ ቀበሌ 18 ከሚገኘው የመንግስት ሸድ ውስጥ |
8,516,045.93 |
ዮሴፍ እና ሀይሉ የልብስ ስፌት ህብረት ሽርክና ማኅበር |
ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት |
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት |
|
2 |
Embroidery Machine (4 Heads) Full Set |
Tajima, TFMX-IIC-1204 |
1 |
||||||
|
3 |
Tread Trimmer Machine |
Unison, US-520V |
1 |
||||||
|
4 |
Richpeace Pure Chenille Embroidery Machine (2 Heads) Full Set |
Richpeace, RPCE-NM-CC-2-550*680-B-CC6-0-NA-1P220 |
2 |
||||||
|
5 |
Upper and Lower Integrated Feed Pleating Lockstitch Machine |
Richpeace, DMJH-5490DZ |
7 |
||||||
|
6 |
Computer Control High Speed Straight Button Hole Sewing Machine |
Richpeace, 1790S |
1 |
||||||
|
7 |
Direct Drive Nailing Machine/button sewing |
Richpeace, 1377 |
1 |
||||||
|
8 |
Iron Boiler Machine |
Richpeace, WTJ-B8TN |
1 |
||||||
የጨረታው መመሪያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20%(ሃያ በመቶ) የባንከ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) በማስያዝ በፖስታ ማስገባት ይኖርበታል።
2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት የሚገዙበትን ዋጋ፤ ስም እና አድራሻ በመጥቀስ፤ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት የጨረታ ፎርሞችን በመውሰድ እና በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድርስ ማስገባት አለባቸው።
3. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን አንስቶ ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ካልከፈለ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ የተያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
4. ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. የጨረታው አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ተመሳሳይ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል። ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠበቁ ማናቸውንም ቀረጥና ሌሎች ክፍያዎች በቅድሚያ የመክፈል ግዴታ አለበት።
6. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% VAT/ተጨማሪ እሴት ታክስ/ ጨምሮ የመከፈል ግዴታ አለበት።
7. አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ ቢያንስ የማሽኑን ጠቅላላ ዋጋ 20 % በቅድሚያ በመክፈል በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መስፈርት በማሟለት የማሽነሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታው አሸናፊነት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
8. ንብረቶችን ከጨረታ በፊት ማየት ወይም መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በቅድሚያ ከባንኩ ጋር ፕሮግራም መያዝ ይኖርባቸዋል።
9. ስለ ሐራጁን ባንኩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
10. ለማንኛውም ማብራሪያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪከት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 221 0221 / 058 211 0184 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት