የኢትዮጵያ ፖስታ በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ፖስታ በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 08, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /// ግጨ 02/2018 .

የኢትዮጵያ ፖስታ የሚወገዱ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ዲፓርትመንት 2 ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡

ተራ.ቁ.

ሎት

የጨረታው  አይነት

 

ብዛት

በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ(CPO)

የሚከፈትበት ቀን

1

ሎት 01

በጨረታ የሚወገዱ ሚዛኖችና የቴክኖሎጂ እቃዎች

 

ሚዛኖች = 81  

የቴክኖሎጂ እቃዎች=113

30,000.00

መስከረም 13/2019.

 

  ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ፡

  1.  ኦርጅናል የፋይናንሻል ሠነድ በኤንቨሎፕ ታሽጎ CPO (ሲፒኦ) ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  2.  ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው መስከረም 13/2019 . ከቀኑ 800 ላይ ተዘግቶ 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  4. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  5. ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡

መረጃ በስልክ ቁጥር 09 69 84-04-12 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

የኢትዮጵያ ፖስታ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *