የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን HDPE pipe and fittings ግዥ እና የገቢዎች ቢሮ ላፕቶፕ እና ተዛማች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን HDPE pipe and fittings ግዥ እና የገቢዎች ቢሮ ላፕቶፕ እና ተዛማች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 09, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት 2019 በጀት ዓመት ለውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን HDPE pipe and fittings ግዥ እና የገቢዎች ቢሮ ላፕቶፕ እና ተዛማች እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የግዥ//

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

የእቃው አይነት

1

PPPDSO/009/19

ሎት 1– HDPE pipe and fittings

ሎት 1– 50,000

3735

ሎት 2– DCl Pipe Fitting

ሎት 2– 100,000

175

3:- Spare parts for bolt and nut and flat Gasket

ሎት 3 25,000

 

706

 

ሎት 4– Machine And Tools

ሎት 4 25,000

2

2

PPPDSO/010/19

ላፕቶፕ እና ተዛማች እቃዎች

100,000

21

1. የብቃት መስፈርቶች፡ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 60 ቀናት ይሆናል።

3. የጨረታ ማስከበሪያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ)ወይምበቅድመሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 1000 ብር /አንድ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡– 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/009/19, ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። PPPDSO/010/9 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡– 6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/009/2019/ ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 15/01/2019 ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ፤ 4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/010/19 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 18/01/2019 ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ፤ 4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

8. የመሰረዝ መብት፡/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. የመ/ቤቱ አድራሻ፡ለበለጠ መረጃ 0915099803 ይደውሉ።

10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡ የሐረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

የሐረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ቤት

https://WWW.facebook.com/hppdso

web site https//hppdso.gov.et 

Telegram https:t.me//hppds2

በሐረሪ ህዝብ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት