ሞዴል 2X130 የሆኑ 4 የዘይት መጭመቂያ ማሽኖች እና ሞዴል DGP 120-11 የሆነ አንድ መፈልፈያ/ማብሰያ/ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

ሞዴል 2X130 የሆኑ 4 የዘይት መጭመቂያ ማሽኖች እና ሞዴል DGP 120-11 የሆነ አንድ መፈልፈያ/ማብሰያ/ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Sep 10, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ አህመድ አሰፋሙዘሚል እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤም ኤስ አስመጪና ላኪ /የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ በፌ////ቤት በመ/ቁጥር/22641 5/09/2018/ እና በኮ///25332 13/11/2018/ በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቡራዩ /ከተማ ገፈርሳ ወረዳ የቤት ቁጥር የፍ/ባለዕዳ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ሞዴል 2X130 የሆኑ 4 የዘይት መጭመቂያ ማሽኖች እና ሞዴል DGP 120-11 የሆነ አንድ መፈልፈያ/ማብሰያ/ማሽን የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,800,000 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 3 ቀን 2019 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡የተጫራቾች ምዝገባ 830 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶችውስጥ ባለመብቱለማስጎብኘት በሚመርጧቸውሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ//ቤት ስም C.P.O አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ//ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 112 730 852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *