Addis Zemen (Sep 29, 2026)
በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ
ሽያጭ ማስታወቂያ
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
አድራሻ፡–
ን/ስ/ላ/ክፍለ–ከተማ ወረዳ 02፣ መካነ– ኢየሱስ ሕንፃ፣ 4ኛ ወለል
ቢሮ ቁጥር 403
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ
ኢየሱስ የጡረታ ኢንሹራንስና ኢንቨስትመንት ኮሚሽን