Addis Zemen (Oct 22, 2026)
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሦስት ቦክስ ፋይል የሚሆን የ10 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ኦድት ማድረግ እና ለቀጣይ 3 ዓመታት በጠቅላላ ጉባኤ የውጭ አድተር ለመሾም ስለፈለግን፣ የጨረታ ህጉን የምታሟሉ የሙያ ብቃት ሰርትፈኬት ያላችሁና የ2018 ፈቃድ ያደሳችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በኢሜል bswk2019@gmail.com ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት አድስ አበባ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 163 በአካል ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ 0943 22 22 11
የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር