በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኝው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእቃ ግዥ እና እድሳትና ጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኝው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእቃ ግዥ እና እድሳትና ጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 22, 2026)

የእቃ ግዥ እና እድሳትና ጥገና ስራዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ ብ.ግ.ጨ/01-2019ዓ.ም

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኝው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የSub Structure ስራዎች ማለትም excavation & earth work, Masonry, Concrete work, Elevation Wal, Glazing work, Roofing work, Metal work, Carpentry & Joinry, Finishing, ስራዎችን ማሰራት እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣አላቂ የቢሮ እቃ፣የህትመት ስራ፣አላቂ የህክምና እቃ፣አላቂ የትምህርት እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የትራንስፖርት መኪና ኪራይ፣ Office Machine Maintenance and Full-service፣ለጭነት አገልግሎት መኪና ኪራይ፣ፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እቃ ግዥ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ እድሳትና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

 

የሚገዛው እቃ ዓይነት

 

 የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) መጠን በብር

6211

 

የደንብ ልብስ

 

8,000

 

6212

 

አላቂ የቢሮ እቃዎች

 

5,500

 

6213

 

የህትመት ስራ

 

1,500

 

6214

አላቂ የህክምና አቃዎች

 

2,500

 

6215

አላቂ የትምህርት እቃዎች

 

8,100

 

6218

 

የፅዳት እቃዎች

 

5,600

 

6232

የትራንስፖርት መኪና ኪራይ

2,500

 

6243

 

Office Machine Maintenance and Full-service

 

5,000

 

6255

ለጭነት አገልግሎት መኪና ኪራይ

 

2,000

 

6313

ፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ

 

9,250

 

6314

ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እቃ

5,000

 

6344

ለህንፃ ለቁሳቁስ እድሳትና ጥገና

2,500

 

 
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፊርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይፈለጋል ።
 
  1. ተጫራቾች ቲን ነበር ሰርተፍኬት፣ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣በሚወዳደሩበት ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ክሊራንስ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው መጠን እና ሎት (ምድብ/ክፍል) በባንክ የተረጋገጠ CPO የጨረታ ማስከበሪያ በተቌሙ ስም Temenja yazh G/Secondary School.ማቅረብ አለባቸው ይህን የማያሟላ ተጫራች በቀጥታ ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ ሲሆን በአስረኛው ቀን 11፡00 ተዘግቶ በማግስቱ የስራ ቀን ከሆነ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል።
  4. በያንዳንዱ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ወይም ገፅ ወይም ሎት ላይ የተወዳዳሪው ድርጅት ክብ ማህተም አና ፊርማ በማኖር ማስገባት ይኖርባቸዋል። ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ህጋዊነቱን እና ኦርጅናልነቱን ለመለየት ስለማያስችል በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ከውድድር ውጪ ይሆናል ።
  5. ተጫራቾች የሚመዘኑበት በህጋዊነት፣በፍላጎት መግለጫ፣ዝቅተኛ ዋጋ እና በናሙና መሰረት ሲሆን ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለውም።ማንኛውም ተጫራቾች ፋይናንሻሉን ከቴክኒካል ሰነዶች ጋር በአንድ ፖስታ በማሸግ እና የፋይናንሳሉን ኮፒ በሌላ አንድ ተጨማሪ ፖስታ በማሸግ፣ በአጠቃላይ በሁለት ፖስታ ብቻ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ይህን ያላሟላ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  6. የህትመት ስራን በተመለከተ ውሉ የሚፀናው ለ2019 በጀት ዓመት ብቻ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት በዚሁ በጀት ዓመት እንደአስፈላጊነቱ የህትመት አገልግሎት የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ 
  7.  የ Office Machine Maintenance and Full-service ስራዎች በግልፅ ጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ውሉ የሚፀናው ለ2019 በጀት ዓመት ብቻ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት በዚሁ በጀት ዓመት እንደአስፈላጊነቱ Office Machine Maintenance and Full-service የመስጠት ግዴታ አለበት።
  8. ለትራንስፖርት አገልግሎት እና ለጭነት አገልግሎት ውሉ የሚፀናው ለ2019 በጀት ዓመት ብቻ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት በዚሁ በጀት ዓመት አገልግሎት የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
  9. እድሳትና ጥገና ስራዎች በተመለከተ ከተራ ቁጥር 1 ጀምሮ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ በአጠቃላይ በሚያቀርበው ዋጋ ድምር ውጤት ይለያል፡፡
  10. ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መፍቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  11. አድራሻ፦ ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በእምነት ባርና ሬስቶራንት በስተጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011 470 3178 ይደውሉ፡፡
 
ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት