Yedebub Nigat (Oct 31, 2026)
የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ለመኖሪያ 12 ለድርጅት 8 በድምሩ 20 ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም ማስታወቅያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዝርዝር መረጃውን ከሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የውስጥ ማስታወቅያ ቦርድ ላይ በመመልከት በማዘጋጃ ቤቱ የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ለመኖሪያ የማይመለስ 300 ሦስት መቶ / ብር ለድርጅት 400 /አራት መቶ / ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም የቅድመ ክፍያ ለመኖሪያ 10% ለድርጅት 20%፤ ከፍተኛው የሊዝ ዘመን ለመኖሪያ 99 ዓመት ለድርጅት 70 ዓመት እና ከፍተኛ ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ማጠናቀቅያ ጊዜ ለመኖሪያ 50 ዓመት ለድርጅት 40 ዓመት መሆኑን እናሳውቃለን።
የቦታዉ ዝርዝር መግለጫ(profile)
|
ተ/ቁ |
የቦታው አገልግሎት |
የቦታዉ አድራሻ |
የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ
|
ደረጃ |
መነሻ ዋጋ |
የህንፃ ከፍታ |
||
|
ቀበሌ |
ብሎክ |
ፓርሴል |
||||||
|
1 |
ለድርጅት
|
ኦሞሃና
|
B19
|
P3,P6,P5, P7
|
456
|
1ኛ / 1ኛ |
273 |
G+0
|
|
B21 |
P1,p2,p3,p4
|
614,650,607,604 |
1ኛ / 1ኛ |
273 |
G+0
|
|||
|
2 |
ለመኖርያ |
ኦሞሃና |
B15 |
P4,P5,P8 |
324,310,370 |
1ኛ / 1ኛ |
100 |
G+0 |
|
3 |
ለመኖርያ |
ኦሞሃና ኦሞሃና |
B16
|
P11
|
385
|
1ኛ / 2ኛ |
86 |
G+0 |
|
4 |
ለመኖርያ |
|
B20
|
P1,P2,P3,P4,P5,P6,P7,P8
|
310,301,295,291,337,326,316,302
|
1ኛ / 1ኛ |
100 |
G+0
|
ማሳሰቢያ ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ -09 53 80 13 10 ወይም 09 21 00 43 66 ይደውሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት