ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ህአ/ሐራጅ/05/2019

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ ክ/ከተማ/ ቀበሌ/ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሠዓት

1

ፍቃዱ እና መስፍን የብረታብረት ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ፍቃዱ እና መስፍን የብረታብረት ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ኦዳ

ለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን

ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌ

BMG/K/L/I/ FM/2013

3000 ካ.ሜ

63,172,717

25/3/2019

4:30- 6:00

ለ2ኛ ጊዜ

ኤች ቢኤም ኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ኦዳ

ለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን

ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ቀበሌ

BMG/K/L/I/H-B.M.A/2013

3000 ካ.ሜ

63,991,166.08

25/3/2019

8:00- 9:30

ለ2ኛ ጊዜ

2

አቶ ቤዛነህ ግርማ ስሜ

አዱኛ ከበላይ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ኬሎ መስቀላ

የኢንዳስትሪ መጋዘን

ሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ  ክ/ከተማ

L/260/98

2400 ካ.ሜ

36,283,257.54

28/3/2019

4:30- 6:00

ለ2ኛ ጊዜ

አቶ ቤዛነህ ግርማ ስሜ

ኬሎ መስቀላ

የመኖሪያ ህንፃ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ፡ ወረዳ 07

AA00009 0712089

977.73 ካ.ሜ

23,371,018.42

29/3/2019

4:30- 6:00

ለ2ኛ ጊዜ

 

ተቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ሰዓት

ጨረታው የወጣው

የመያዣ አይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

3

ኤሊያስ፤ መሰረት እና ጓደኞቹ ማህበር

ኤሊያስ፤ መሰረት እና ጓደኞቹ ማህበር

ቡሬ

ትራክተር፤ ሞዴል 5075E፣ 2024

SM-4896 OR

IPY5075E RB657340

2,517,120

8/3/2019

4:30-5:30

ለመጃመሪያ ጊዜ

4

ኑረዲን፤ ሙሃባ እና ጓደኞቹ ማህበር

ኑረዲን፤ ሙሃባ እና ጓደኞቹ ማህበር

ያዮ

ትራክተር፤ ሞዴል 5075E፣ 2025

SM-5469 OR

1PY5075E KSC658137

2,918,400

9/3/2019

4:30-5:30

ለመጃመሪያ ጊዜ

የሐራጁ ደንቦች

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

2. በሐራጁ ሂዳት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።

3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸ።

5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ይሆናል።

6. በጨረታዉ ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም፡፡ ከ5፡00-6፡00 ሐራጁ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል። እንዲሁም ከሰዓት 8፡00-8፡30 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ8፡30 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም፡፡ ከ8፡30-9፡30 ጨረታዉ የሚካሄድበት ጊዜ ይሆናል።

7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።

8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረቶችን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።

11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ:።

12. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11 557-6016) ፤ ኦዳ ቅርንጫፍ (011 557 1965) እና ኬሎ መስቀላ ቅርንጫፍ ቅርንጫፍ (011 462 2879) እና ጅማ ዲስትሪክት (047 112 2862) ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *