ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 02, 2026)

በድጋሜ የወጣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት

የጨረታ ማስታወቂያ

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::

የድርጅቱን የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::

1ኛ የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2ኛ የቫትና የቲን ሰርተፍኬት

3ኛ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና

4ኛ የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ

የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት /7/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ማሳሰቢያ – ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

 ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *