የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት (በሎት የተደራጁ) የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ፣ ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ፣ እንዲሁም የዕድሳት ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት (በሎት የተደራጁ) የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ፣ ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ፣ እንዲሁም የዕድሳት ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 05, 2026)

የ2019 በጀት አመት የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1

የሰራተኛመዝናኛ ክበብ

ሎት2

ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ

ሎት3

የዕድሳት ጥገና እቃዎች

በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር የሚገኘው ህንፃ ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች ማሟላት የሚኖርባቸው፡–

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ የግብር ከፋይ ሰርተፈኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስረከበያ (ለሎት1፣2፣3፣(10,000/አስር ሺህ) በባንክ በተረጋጠ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  • ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ሲፒኦ ማስየዝ አይጠበቅባቸዉም በምትኩ በኃላፊ የተፈረመ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  • የሚቀርበዉ የዋጋ ሰነድ ለቫት ተጠቃሚዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  •  ማንኛዉም ተጫራች የታሸገ ፖስታ ላይ የድርጅቱ ማህተም ስልክ እና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ኮፒ እና ዋናውን በተለያየ ፖስታ በየሎቱ ለይቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ለሎት1፣2፤3 ደረሰኞቻቸው ኪው አር ኮድ ያለው መሆን አለበት ፡፡
  • ለሎት 1 ከቫት ነፃ ከሆኑ ነፃ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖሩበቸዋል ፡፡
  • አሸናፊ ተጫራች በሰነድ ዉስጥ በተመለከተዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ቀርቦ ዉል መዋዋል አለባቸዉ፡፡
  • ተቋሙ እቃዎቹን በፈለገው ሰዓት ብዛቱን እንዲያቀርብ ማዘዝ ይችላል
  • የእቃ ማስረከቢያ ቦታ ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ በ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለተወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡ እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  • ለዶሮ እና ለኬጂ እቃዎች ሳምፕል ሙሉ ዝርዝር የሚገልፅ በፎቶ ማቅረብ ይችላሉ
  • ለሰራተኛ መዝናኛ በሶሾል ኮሚቴ እየታየ አስተያይት የሚሰጥበት ይሆናል፡፡
  • የሰራተኛ መዝናኛ ዋጋው ጥቅል ላሸነፈው ነው የሚሰጠው፡፡
  • ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል፡፡
  • ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁ ከሆነ በግዥ መመሪያ መሰረት በህግ አግባብ የሚጠየቁ ይሆናል ፡፡
  • በጨረታው ከቀረቡ የእቃ ዝርዝሮች ውስጥ ተቋሙ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል ፡፡
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ 10% በባንክ በተረጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • አሸናፊ ድርጅት ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር ) ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  • የጨረታው ሳጥን አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በአስራ አንደኛው ቀን(11) በ11/03/2019 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እና ጉልበት ጫኝና አውራጅ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ከ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች (በጨረታው) የተሸነፉ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል፡፡ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ጽ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት