የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 05, 2026)

የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚፈለግባቸውን የታክስ ዕዳ በሕግ በተቀመጠው የመክፈያ ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት በሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ በማውጣት መሸጥ ይፈለጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት ንብረትነታቸው :-

የተሽከርካሪ መለያ ኮድ

የግብር /ታክስ ባለዕዳው ስም

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የተሽከርካሪው የጨረታ መነሻ ዋጋ

የተ.እ.ታ ጨምሮ በተጫራቹ የቀረበ የተሽከርካሪ የጨረታ ዋጋ

የቀረበ የአንዱን ዋጋ በአሀዝ

የቀረበ የአንዱን ዋጋ በፊደል

ምርመራ

ኮድ 001

አቶ ዮሐንስ ገረመው ገሰሰ    

አውቶሞቢል (ሀይብሪድ ሬንጅሎቨር)

አ.አ-02-C32444

 

CJLR211223 C0200PT153

 

SALZ- A2BTXPH197397

 

7849752.8

 

 

 

ለ6ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 002

አቶ አያሌው ሀይሌ ተ/አረጋይ

አውቶሞቢል (ሊፋን)

 

አ.አ-02-A18366

 

LFB479Q*12050

LCN64ED50 C0011618

 

617,451.53

 

 

 

ለ5ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 003

አቶ ሰናይ ተድላ ጋሻው በዛ

አውቶሞቢል (የስፖርት)

 

አ.አ-02-24278

 

Unreadable

 

AE86-0063461

 

28,981.52

 

 

 

ለ5ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ 

ኮድ 004

 

አቶ ሰላሙ ሀብተኢየሱስ ገብሬ

አውቶሞቢል (RENAULT)

 

አ.አ02-C24343

 

F33824D4FB712

VF1KCU- WEF26132622

 

582,615.97

 

 

 

ለ4ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 005

አቶ ሙሴ ማርዲንግ አዝናቮሪዮ

አውቶሞቢል (ማርቸዲስ)

 

አአ-02-57064

 

10499212042941

WDBE- A92E2RF279587

 

1,489,442.27

 

 

ለ3ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 006

ቴዎድሮስ ዘውዴ ማሞ

አውቶሞቢል /ያሪስ/

አአ-2-A71463

IKR-0486997

 

KSP90-5103008

581,147.79

 

 

 

ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 007

ዋሲሁን ከበደ አሊ

አውቶሞቢል /ቮልስ/

አአ-3-B67453

ADR-335902

 

WVWZZZ3B- ZWE182854

712,348.23

 

 

 

ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 008

መቃሙ ኤሊያስ አሊ

ዲዛየር /የጭነት/

አአ-2-B09782

G13BB-679325

JSAFDA32 V00120233

534,589.41

 

 

 

ለ2ኛ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 009

ሣራ ደጀን

ኣብርሃ

L6Turbo የፈሳሽ ጭነት

ኢት-03-48294

PF6-117785A

CWC450 KT-00007

1,431,022.13

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 010

አብርሃም ጉልላት ኃ/ሜካኤል

የመስክ

ተሸከርካሪ

 

አአ-02-B97551

 

16L61340A

 

SALLDHMF8 VA129051

 

648,760.00

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 011

ዳኜ ንጉሴ ምትኩ

አውቶሞቢል

አአ-02-A83288

2NZ-3122452

 

JTDBW23 E243049599

765,839.98

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 012

መስፍን ፀጋው አደፍርስ

አውቶሞቢል

 

አአ-02-A89959

ISZ-0328731

 

SCP10-5003387

379,604.12

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ኮድ 013

 

ዩሴፍ ተከተል ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ

ሮለር

ሥከ-CM-1600

D913501615

30D0597/30756

843,312.87

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ግሬደር

ሥከ GR-0822

346646

 

 

1,883,081.38

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

ሎደር

ሥከ-LD-0488

C307004311

 

10708305

 

617,358.46

 

 

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የቀረበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከላይ የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ቢሮው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፦

  1. ማንኛውም ድርጅት ወይም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ሰው መወዳደር ይችላል። በተጨማሪም ማንነትን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ፋይዳ መታወቂያ፣የታደሰ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ ማቅረብና እና ሌሎች ለዚሁ ጨረታ እንደ መስፈርት የተቀመጡትን መስፈርቶች ሁሉ መሟላት አለበት።

2. ንብረቶቹን ለመጫረት የእያንዳንዱ እና ጠቅላላ የንብረቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት በጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እና በጨረታ ሠነዱ ላይ በአባሪ 01 /አንድ/ ተያይዞ በቀረበው ሠንጠረዥ ዝርዝር መረጃ መረዳት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአማጋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመግዛት የንብረቶቹ መረጃ እና ስለንብረቶቹ ዝርዝር መመሪያዎች መመልከት ይችላሉ።

3. ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥና ዝርዝር መረጃ በተመለከተ በታክስ ዕዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ስር የሚገኘውን በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር እና ሽያጭ ቡድን አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት አማጋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱን የጨረታ መነሻ ግምት የተሠራላቸው ንብረቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ እና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያው በተመላከተው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) Addis Ababa city government Revenues Bureaue”ስም ማስያዝ አለባቸው።

5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበት ዋጋ በግልጽ ሁኔታ በማስፈር በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ(በታሸገ ፖስታ) አሽገው አድራሻ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ብሎ በመፃፍ ይህ የተሽከረካሪዎች የጨረታ የቀረበ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ድረስ የጨረታ ዋጋቸውን 3ኛ ፎቅ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የግልጽ ጨረታ ሳጥን ማሰገባት አለባቸው።

6. የተሸከርካሪዎች የግልጽ ጨረታው በ16ኛው ቀን 2018ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡45 ሰዓት 2018ዓም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ወይም የመጨረሻው ቀን በበዓል ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡45 ሰዓት 2018ዓ.ም በቢሮው መሰብሰቢያ አዳራሽ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል።

7. የግልጽ ጨረታ አሸናፊው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲ.ፒ.ኦ እና ሌላ ተጨማሪ የውል ማስከበሪያ ለንብረቱ በሰጠት ዋጋ ላይ የሚሰላ 10% እና ያሸነፋበትን ሙሉ ዋጋ ቢሮው በሚያሳውቀው የባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የባንክ ገቢ ደረሰኝ ለቡድኑ ዋናውን አሳይቶ ኮፒ ደረሰኝ በመስጠት እና የቢሮው የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ንብረቱን መረከብ አለበት እንዲሁም ለጨረታ ተሸናፊዎች በአምስት ቀናት ውስጥ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

8. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱን ይሰረዛል።

9. ቢሮው ስለ ንብረቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር +251-011-557-6542/ +251-011-557-3985

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደር አና ሽያጭ ቡድን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *