Addis Zemen (Nov 09, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡010/ ግልጽ /ጨ/ ጅማ/2019ዓ.ም
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ
- የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች
ባሉበት ሁኔታ ህዳር 05/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤
በመሆኑም
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ በመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ)ፎቶ በማንሳት ኦንላይን የኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል፡፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ከሚወዳደሩባቸው በእያንዳንዱ ሰዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት፡፡ ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ ኦክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሂደው በአካል በማስያዝ ወይም በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው ዓይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ/ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
30/02/2019እስከ 04/03/2019 ዓ.ም |
ህዳር 05/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይዘጋል ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨታውን ሂደት በኦንላይን መከታተል ይችላሉ፡፡ |
የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ ዐ9-05-11-55-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 /047-211-29-97 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት