ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Aug 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/13473565-85bc-4506-80a3-3457b2b8fd3f/open

Invitation to Bid

“lot 1.4 የፋብሪካ ውጤቶች”

Procurement Reference No: SU-NCB-G-0006-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 50190000
  • Title: የተዘጋጁ እና ሳይበላሹ የተጠበቁ ምግቦች
  • Code: 104000000
  • Title: Food supplies
  • Code: 104101000
  • Title: Food supplies


Lot Information 

  • Object of Procurement: lot 1.4 የፋብሪካ ውጤቶች
  • Description: ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018-2019 በጀት የተማሪዎች ምግብ ግብአት አቅርቦት /ማእቀፍ/ ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Aug 28, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 2, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 2, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  500
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት

የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

የንግድ ስራ ፍቃድ

2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

 

የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት

የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

የመልካም ስራ አፈፃፀም

የ2013፤2014 ወይም 2015 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 5000000.00 /አምስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ

 

ናሙና

ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ናሙና መሰረት ለማቅረብና የማእከላዊ ስታቲክ በሚሰጥባቸው ግብአቶች ዋጋ እና ከ3ወር ወር በፊት መጠይቆችን እንደማይጠየቁ ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡

Bid Security Amount: 100,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

Address: 

  • Procuring Entity: Samara University , Samara University
  • Country: Ethiopia
  • Town: Samara 
  • Street: Samara Univeristy
  • Room Number: 18
  • Telephone: +251333667828
  • Email: psd@su.edu.et 
  • Po Box: 132
  • Fax: 132

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *