የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018

የቦሌ ገርጂ የመ///ቤት 2018 በጀት ዓመትኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የሚገዙ እቃዎች የሎት ዝርዝር

በሲፒኦ የሚይዝ የገንዘብ መጠን

ሎት 1

ቋሚ ዕቃዎች

25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)

ሎት 3

የፅህፈት እቃዎች

20,000 (ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 4

ደንብ ልብስ

15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 5

የፅዳት እቃዎች

20,000 (ሃያ ሺህ ብር)

ሎት 6

አላቂ የትምህርት እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር)

ሎት 7

የህክምና እቃዎች

4,000 (አራት ሺህ ብር)

ሎት 8

የእስፖርት እቃዎች

7,000 (ሰባት ሺህ ብር)

ሎት 9

የቤተ ሙከራ እቃዎች

6,000 (ስድስት ሺህ ብር)

ሎት 10

የህትመት እቃዎች

3,000 (ሶስት ሺህ ብር)

 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  • የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚያመጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት።
  • አማ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም።
  • ድርጅቱ 20 ፐርሰንት የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀነው።
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በእያንዳንዱ ሎት የሚጠየቀውን በባንክ የተረጋገጠ (CPO)ማስያዝ ይኖርበታል።
  • በጥቃቅን የሚሳተፉ ነጋዴዎች ከሚመለከተው አካል ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • ቋሚ ዕቃዎች ናሙና የሚቀርብ በፎቶ ሲሆን ከዚያ ውጭ ያሉ እቃዎች ናሙና በአካል መቅረብ አለበት።
  • አሸናፊዎች የአሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰት (የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው)
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የእቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ አለበት።
  • ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያቤቱ ///አስ/ ቢሮ ቁጥር 18 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር በመግዛት በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው እለት 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ መፅሀፍት ይከፈታል፣
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር/ 0116290781

የቦሌ ገርጂ የመ///ቤት