Your cart is currently empty!
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018ዓ.ም
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ (ይህ) ማቅረብ አለባቸው።
በሎት የተጠየቀው እቃዎች ዝርዝር
የሎት ቁጥር |
የእቃው አይነት |
በCPO( በብር) |
ሎት 1/6211 |
የደንብ ልብስ |
32,000.00 |
ሎት 2/6212 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
8,000.00 |
ሎት 3/6215 |
አላቂ የትምርት እቃ |
21,000.00 |
ሎት 4/6218 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች |
32,000.00 |
ሎት 5/6219 |
የተለያዩ የቢሮ እቃዎች |
8,000.00 |
ሎት 6/6313 |
ቋሚ እቃዎች |
80,00.00 |
- አላቂ የቢሮ እቃዎች
- አላቂ የትምህርት እቃዎች
- የስፖርት ቱታዎችና የስፖርት ጫማዎች
- የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ
- የጽዳት እቃዎች
- የተለያዩ የወንድና የሴት ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ
- የተለያዩ የአጸደ ህጻናት መጫወቻ አሻንጎሊቶች
- የላብራቶሪ እቃዎች
- የውሃ መስመር መገጣጠሚያ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፦
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3 በመንግስት እቃ አቅራቢነት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው
4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
5. ተጫራቾች የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ማህተም ስምና ፊርማቸውን በማኖር ዋናውንና ኮፒውን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በት/ቤቱ በግዢ አፊሰር ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
1. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
2. ት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከሄኒከን ቢራ ፋብሪካ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፦ 0913010704/0969928818
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ
ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት