ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የሚሰ ጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

1

አቶ ኡዴሳ ገደቻ

 

ተበዳሪው

 

ቡሌ ሆራ

 

ቡሌ ሆራ ከተማ፣ ኤፉራ ቀበሌ፣ ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር BH/6326/U2549/2011 የተመዘገበ 494 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

800,000.00

 

04/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

2

አቶ አሸናፊ ካሳሁን

 

/ አቻምየለሽ ገዛኸኝ

 

ቢሾፍቱ

 

ቢሾፍቱ ከተማ፣ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር BI/10086/07 የተመዘገበ 160 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

3,000,000.00

 

04/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

3

የሺጥላ መንገሻ

 

አቶ ታረቀኝ / ጻዲቅ

 

ሙዱላ

 

ሙዱላ ከተማ፣ ጠምባሮ ወረዳ፣ ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር RW00 የተመዘገበ 527.5 . ይዞታ ያለው የንግድ ቤት

489,042.02

 

11/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

4

ይልማ ወርቄና ቤተሰቡ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

ማህበሩ

 

ዱከም

 

ዱከም ከተማ ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር Da/080/98 የተመዘገበ 1204 /ካሬ ይዞታ ያለው ባለ ሶስት እና ባለሁለት ወለል የሆቴል ህንጻዎች

38,000,000.00

 

05/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

 

5

አቶ ይልማ ወርቄ

 

ተበዳሪው

 

ዱከም

 

ዱከም ከተማ፣ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 1025/84 የተመዘገበ 480.6 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

5,000,000.00

 

05/02/2018 .8:00-10:00

6

አቶ መሪጌታ ገብሬ

 

/ ሰላም ገብሬ

 

ሲኒማ ራስ

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ጉለሌ /ከተማ፣ወረዳ 8 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር AA0000100803197 የተመዘገበ 235 . ይዞታ ያለው በግንባታ ሂደት ላይ ያለ ባለ ሁለት ወለል መኖሪያ ቤት

3,000,000.00

 

12/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

7

ጉድ ፍራይዴይ ማኑፋክቸሪንግ እና ንግድ የተ የግ ማህበር

ማህበሩ

 

ቦሌ መድሀኒዓለም

ሱልልታ ከተማ፣ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር WMMLM/SUL/6146/08 የተመዘገበ 1,540 . ይዞታ ያለው የወተትና ወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ ድርጅት ከነ ልዩ ልዩ ማሽነሪዎቹ

10,800,000.00

13/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

8

አቶ ሀብታሙ ሸዋዬ

 

ተበዳሪው

 

ጥረት

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ ////ከተማ ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር AA00080204455 የተመዘገበ 270 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

7,000,000.00

 

12/02/2018 .8:00-10:00 ሰዓት

 

9

አቶ ደረጀ ኮምቦራ

 

ተበዳሪው

 

ወላይታ ሶዶ

 

ወላይታ ሶዶ ከተማ፣ አራዳ /ከተማ ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር //2218/15 የተመዘገበ 200 . ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

1,400,000.00

 

12/02/2018 .4:00-6:00 ሰዓት

 ማሳስቢያ፡

1. በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመነሻ ዋጋውን 1/4 በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም።

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል

4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ከሆነ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ /ከተማ፣ ወረዳ 07 ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3 ፎቅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።

5.ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 462 2032 ወይም 011 557 1685 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ.