Your cart is currently empty!
ማራንኬ ፕላንትስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማራንኬ ፕላንትስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የጨረታ መለያ ቁጥር ማፕፕ/001/2025
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
የሞተር ቁጥር |
ታርጋ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የምርት ዘመን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ/ብር/ |
የተጫራቾች መነሻ ዋጋ/ብር/ |
ፊርማ |
መግለጫ /ማብራሪያ/ |
1 |
MISTBUSH |
4D56-BG0249 |
A.A 3-24437 |
MMDJNX7403D030516 |
2002 |
880,492.27 |
|
|
ባሉበት ሁኔታ |
2 |
ISUZU |
6HH1-438790 |
A.A 3-53666 |
JALK6A13997100185 |
2008 |
1,275,232.02 |
|
|
ባሉበት ሁኔታ |
የጨረታ አፈጻጸም ዝርዝር መመሪያ
1. ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎችን ማየት የሚቻለው በድርጅቱ የተመደበ አስጎብኚ ባለበት ጫረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 5 የሥራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፣
2. ተጫራቾች ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኢንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ ሳርቤት ከኪንግስ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ግደይ ገብረህይወት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403-404 አዲስ አበባ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3. ለመግዛት የወሰኑትን ተሽከርካሪ ዋጋ በዚህ ሰነድ በተጫራቾች መነሻ ዋጋ በሚለው ቦታ ላይ በግልጽ ማንበብ በሚቻል ጽሁፍ ሞልተው በፊርማቸው በማረጋገጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. በግልጽ የማይነበብ እና አሻሚ ይዘት ያለው የጨረታ ዋጋ ውድቅ ይደረጋል፣
5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ግዜ አንስቶ ባሉት 7 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ 8 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ ልክ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል /ተጫራቾች ባይገኙ ጨረታው ከመከፈት አያግደውም፣ 8ኛው ቀን ቅዳሜ /እሁድ/ ከዋለ ስኞ ከቀኑ ልክ 8፡00 ስዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
6. የጨረታ ስነድ ማስገቢያ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፣
7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ በ 3 የስራ ቀናት ውስጥ ከፍለው ተሸከርካሪውን ማንሳት ይኖርበታል፣ በ 3 የስራ ቀናት ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ አይደረግም፣
8. ለሽያጭ የቀረቡት ተሽከርካሪዎች አሸናፊው እስከ ተገለጸበት ቀን ድረስ ከማንኛውም እዳ ነጻ ናቸው እዳ ቢገኝ በሻጭ ይሸፈናል፣
9. በስም ዝውውር ወቅት የሚከፈሉ ማንኛውም የመንግስት ክፍያዎች /የቦሎና የጉሙሩክ ቀረጥ ግብር ወጪ/ በሻጭ የሚሸፍን ሲሆን ገዥን የሚመለከት ክፍያዎችን በገዥ የሚሸፈን ይሆናል፣
10. ተጫራቾች ለሚፈልጉት ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911334348 /251-221190750/ ወይም 0911265604 በሥራ ሰዓት በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣
11. ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎችን በነጠላም ሆነ በጅምላ መግዛት ይችላሉ፣
12. ድርጅቱ ስለተሽከርካሪዎቹ አሻሻጥ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::