Your cart is currently empty!
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች እና ለተለያዩ ሳይቶች ለዉሃ ጉድግድ ቁፋሮ ስራ የሚዉል የብረት እና የፒቪሲ ኪዚግ ፓይፕ /Steel and PVC Casing Pipe/ ከአቅራቢዎች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ ግዥ062/2017
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች እና ለተለያዩ ሳይቶች ለዉሃ ጉድግድ ቁፋሮ ስራ የሚዉል የብረት እና የፒቪሲ ኪዚግ ፓይፕ /Steel and PVC Casing Pipe/ ከአቅራቢዎች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል ::
- ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ፉሪ በሚገኘዉ የትራኮን ዋና መ/ቤት ባሉበት ማየት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::
- የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጫረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 10, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ::
- ተጫራቾች የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ መስከረም 10, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጫረታዉ መስከረም 10, 2018 ዓ.ም 9 ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4፡30 ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል::
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር