Your cart is currently empty!
አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር /አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላፊነቱ የተወስነ የግል ማህበር /አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
ዝርዝር መግለጫ
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የተሽከርካሪው ሞዴል |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሠራበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ሀገር |
የሚይዘው የሰው ብዛት |
የባለቤት መታወቂያ ቁጥር |
1 |
አውቶብስ /ሚኒባስ/ |
H100
|
KMJWA37H5CU441053 |
G4BH-B080369 |
2011
|
አአ-03- 79506 |
ኮርያ ሃዩንዳይ
|
11 ሰው
|
114858
|
2 |
ሞተር ሳይክል |
HERO |
MBLKC10ERGGC00134 |
KC10EGGGC00214 |
2016
|
አአ-03-3159 |
ህንድ ካሪዝማ
|
1 ሰው
|
492989
|
ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ :- አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል
ማሳሰቢያ ፡-
1. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ጨረታ የሚያስገቡትን ዋጋ 25% ትክከለኛነቱ በተረጋገጠ (CPO) በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ኘሮግራም ይዘው ተሽከርካሪውን ማየት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ሆስፒታሉ ድረስ በግንባር ቀርበው የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታውን ያላሸነፈ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል። የጨረታው አሸናፊ በ 5 (አምስት) ቀናት ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሽከርካሪውን መውሰድ አለበት። አሸናፊው ተጫራች በተወሰነው ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባያነሳ ያስያዘው ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
6. ተሽከርካውን በገዥው ስም እንዲዛወር ድርጅቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ማንኛውም የመንግስት ግብርና ለስም ማዛወሪያ የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጪ ገዥው ይሸፍናል፤ወይም ይከፍላል፡
8. በተሽከርካሪው ሽያጭ ላይ የሚጠየቀው ተጨማሪ እሴት ታክስ ገዥ ይሸፍናል።
9. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛ ቀኑ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ በ3፡00 ሰዓት በድርጅቱ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ ፡-በአዲስ አበበ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ቤት ቁጥር 088 አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ከጌታሁን በሻህ ሕንፃ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
- ስልክ ቁጥር 09 11 60 31 71፣ 09 11 41 20 47
አዲስ ሕይወት የጤና አገሰግስት (አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል)