የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የኦከስጅን ማምረቻ ማሽን / ሞዴሉ KZO90m3/hr የማምረት አቅም፣ 235 ሲሊንደሮች/ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ባይለየኝ ትዕዛዙ የሰጠው የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የሚሸጠው ንብረት

የመነሻ ዋጋ

የድርድር ሽያጩ የሚካሄድበት ቦታ

የንብረት ዓይነት

የሚገኝበት አድራሻ

ብዛት

22,211,362.26

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት /ቤት

1

አንድ የሚሰራ የኦከስጅን ማምረቻ ማሽን / ሞዴሉ KZO90m3/hr የማምረት አቅም 235 ሲሊንደሮች/

ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14

 

1

 

የሽያጩ መመሪያ፡

  • ንብረቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ የሚገዛበትን ዋጋ 20% በባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በዲስትሪከቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመቅረብ መደራደር ይችላል።
  • የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኑ ቀድሞ ከተተከለበት ቦታ ተነቅሎ በባንኩ መጋዘን ውስጥ የተቀመጠ ነው።
  • የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነጻ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነጻ መብት ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል። ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያው በገዥው ይፈጸማል።
  • ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ ከፍያን ጨምሮ አሸናፊው ይከፍላል።
  • አሸናፊው የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል።
  • አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጥሬ ገንዘብ አጠቃሎ መክፈል አለበት። ካልከፈለ ባንኩ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሽያጩ በድጋሚ ይካሄዳል።
  • ባንኩ የተሻ አማራጭ መንገድ ካገኘ ሽያጩን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ 058-226-27-40

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት