በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ 2018 . በጀት አመት የሚፈልጋቸውን

ሎት 1 የደንብ ልብስ

1540 (አንድ አምስት መቶ አርባ ብር)

ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች

1500 (አንድ አምስት መቶ ብር)

ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች

1000 (አንድ ብር)

ሎት 4 ቋሚ እቃዎች

3370 (ሶስት ሶስት መቶ ሰባ ብር)

ሎት 5 ህትመት

1300 (አንድ ሶስት መቶ ብር)

ሎት 6 ትራንስፖርት

150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር)

ሎት 7 የጥገና እቃዎች

300 (ሶስት መቶ ብር)

ሎት 8 መስተንግዶ

1580 (አንድ አምስት መቶ ሰማኒያ ብር)

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በዚህ መሰረት፦

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ በመንግስት ግዥ//አስ/ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ ፤የቲን እናየቫት ተመዘጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

2. ተጫራቾች የጨረታው ለእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደርበት ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ከላይ በሎት የተሰጡትን ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በን////ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ጀሞ ሚካኤል /አፍሪካ/ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 53 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 53 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰአት ይታሸጋል በማግስቱ በ11ኛው አስራ አንደኛው / ቀን 4፡00 /አራት ሰአት/ በን / ወረዳ 02 ጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 53 ይከፈታል የመክፈቻው ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎትናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎቶችበቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማዘጋጅትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ እቃ የአንዱ ዋጋ ያለቫት እና የአንዱዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ አለበት

8, በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ /ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

አድራሻ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ጀሞ ሚካኤል /አፍሪካ/ ህንፃ ፊት

ለፊት ይገኛል

ስልክ ቁጥር 011-84-40-316

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ