የቢሾፍቱ ፖሊ⁄ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የቢሾፍቱ ፖሊ////ኮሌጅ 2018 . የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሊ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ስትተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላም የሚመለከታቸው ፍቃድ ሰጪ አካል አቅራቢዎች የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ብቻ መካፈል ይችላሉ።
  4. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፋአቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦት ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።
  5. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 800 ሰአት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 በግልፅ ይከፈታል ፡፡ ወኪሎቻችሁ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  6. ኮሌጃችን የሚያጫርታቸውን እቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ የምንቀበል መሆኑን በማወቅ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት የስራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ከላይ የቢሾፍቱ ፖሊ ቴሙትሥ ኮሌጅ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች በተሰጣቸው የዋጋ መሙያ ሠነድ ላይ ምንም ዓይነት እስፔስፊኬሽን መጨመርም ሆነ መቀነስ አይችሉም።
  10. ኮሌጁ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

መረጃ በስልክ ቁጥር 0912959424/0913206182

በኦሮሚያ የስራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ የቢሾፍቱ

ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ