ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/002/2018

ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳደሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ጨረታው ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ  በኮሚቴው ፊት ይከፈታል፡፡

ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551/ 0973017020
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *