Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የእርሻ ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም 
 | አበዳሪ ርንጫፍ 
 | የንብረቱ አይነት 
 | የሰሌዳ ቁጥር 
 | የሻንሲ ቁጥር 
 | የሞተር ቁጥር 
 | ሞዴል 
 | የተመረተበት ዘመን 
 | የጨረታ መነሻ ዋጋ 
 | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት 
 | 
| 1 | እንድሪያስ ዋቆ | ቡሌ ሆራ 
 | የእርሻ ትራክተር 
 | አሮ-1425-OR (ልዩ) 
 | 1PY5075E VMP098457 
 | PY3029 H158048 
 | 5075E 
 | 2021 
 | 1,600,000.00 
 | ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8:00–9:00 ስዓት | 
ማሳሰቢያ፤
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል::
2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የሚፈልግ አካል የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ተወካዩ ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል::
3. ሐራጁ ዲላ ከተማ በሚገኘው የባንኩ ዲላ ዲስትሪክት ህንፃ በምድር ወለል ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚከናወን ይሆናል::
4.ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የጉምሩክ ቀረጥ፤ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን አሸናፊው ይከፍላል::
5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀመ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም::
6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ፡
7. ባንኩ የብድር ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ ተጨራች ብድር ሊፈቅድ ይችላል::
8. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046- 131-09-05 – 046-131-73-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ አገልግሎት የሥራ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::