Your cart is currently empty!
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ ቡና ሳይት እና ትምህርት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026)
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገቡትንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና ቦታ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት አይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበ ንብረት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታ የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት |
|||
|
ዞን |
ከተማ /ክ/ተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
መኖሪያ ቤት |
ቦሬ |
ጉጂ |
አዶላ |
አዶላ |
ለገ ዱፋ |
2171/11 |
332.67 ካ.ሜ |
2,406,595.36 |
የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አዶላ ቅርንጫፍ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
2 |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
ቡና ሳይት |
ቦሬ |
ጉጂ |
ሻክሶ |
ኦዶ ሻክሶ |
ባንቲ ኮርቦ |
WBILB/386/2011 |
0.4 ሄክተር |
1,706,443.18 |
የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 እስከ10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሻክሶ ቅርንጫፍ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
3 |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
ወ/ሮ አዳንች ቱንዳ |
መኖሪያ ቤት |
ቦሬ |
ጉጂ |
ሻክሶ |
ኦዶ ሻክሶ |
ኡዴይ |
WBIFMSH/722/08 |
200 ካ.ሜ |
1,442,684.60 |
የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሻክሶ ቅርንጫፍ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
4 |
አቶ ብርሃኑ ኡዶ ዋቆ |
ወ/ሮ አዳንች ቱንዳ እና አቶ ብርሃኑ ኡዶ |
መኖሪያ ቤት |
ቦሬ |
ጉጂ |
ሻክሶ |
ሻክሶ |
ኡዴይ |
WBIFMSH/921 እና WBIFMSH/920 |
475.5 እና 487.5 ካ.ሜ |
3,100,751.44 |
የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡0 እስከ10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሻክሶ ቅርንጫፍ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
5 |
አቶ ተደሰ በቀለ አድማሱ |
አቶ ተደሰ በቀለ አድማሱ |
መኖሪያ ቤት |
ቀርሳ አርሲ |
አርሲ |
ቀርሳ |
ቀርሳ |
02 |
DMMLMQ/640/09 |
150 ካ.ሜ |
2,052,220.68 |
የካቲት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አሰለ ዲስትሪክት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
6 |
አቶ ተደሰ በቀለ አድማሱ |
አቶ መሳይ አለማየሁ ግዛው |
መኖሪያ ቤት |
ቀርሳ አርሲ |
ሻሸመኔ |
አለቼ |
አዋሾ |
…. |
12359 |
240 ካ.ሜ |
3,435,799.48 |
የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሻሽመኔ ዲስትሪክት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
7 |
ዲፕሪም ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህ |
ደቡብ ኢትዮጵያ ኮሌጅ |
ትምህርት ቤት |
ቦሌ ሚካኤል |
ሀዋሳ |
መነኻሪያ |
… |
ጉዌ (ልዩ ቦታ አላቲዮን ሆስፕ በስተጀርባ) |
14326/03/22/1939 |
39,998 ካ.ሜ |
67,527,534.89 |
የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00 እሰከ 10፡00 ስዓት የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ህዋሳ ዲስትሪክት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አስርተው ይዘው ሐራጁ በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለይ መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቂያ እና የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ሐራጁ በሚካሄድበት ቦታ ይካሄዳል። ባለዕዳው ህጋዊ ወኪላቻው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 ለቦሬ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 046 667 0335/ 09 19-45 92 76/፣ ለተራ ቁጥር 5 እና 6 በስልክ ቁጥር 09 11 94 95 57 8/09 17 66 39 40 ላይ እና ለተራ ቁጥር 7 በስልክ ቁጥር 09 17-36-68 42 ላይ በመደወል መጠየቅና መጎብኘት ይችላሉ።
- በተራ ቁጥር 7 ላይ ለተመለከተው ንብረት አሻናፊ ለሆነው ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ድረስ ብድር ያመቻቻል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ህግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ካሉ ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዛውር ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ