ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል


Addis Zemen(Jan 31, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት ለሚወዳደሩበት ንብረት በሰንጠረዥ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በአካውንት ቁጥር 1000141119609 ያስገቡበትን ደረሰኝ እና የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ 12/06/2018 . ዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከቀኑ 800 ሰዓት ጀምሮ ወደ ጨረታው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ከቀኑ 830 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 900 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ከቀኑ 1030 ሰዓት ላይ የጨረታው ውጤት ለተወዳዳሪዎች ይገለጻል፡፡

ንብረቱ የግብር ዕዳ ካለበትና የስም ማዛወሪያ በአሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል፡፡ የአፈጻጸም ዕገዳ ቢቀርብ የጨረታው አሸናፊ ሳይታወቅ አይቋረጥም፡፡

/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተቁ

የዕቃው ዓይነት

መለያ ቁጥር

መነሻ ዋጋ

የጨረታ ማስከበሪያ

ንብረቱ ያለበት ቦታ

ብር

ብር

1

ሃይሉክስ ፒክአፕ ደብል ጋቢና

3-A55894 AA

3,066,750

54

200,000

00

ጎርቃ

2

ሃይሉክስ ፒክአፕ ደብል ጋቢና

3-A55891 AA

3,403,530

09

200,000

00

ጎርቃ

3

ሲኖትራክ የውሃ ቦቲ

3-95994 ET

3,565,425

60

200,000

00

ጎርቃ

4

ሎቤድ መኪና

3-39072ET

3,443,879

01

200,000

00

ጎርቃ

5

ዋገን ድሪል ማሽን

00168

4,224,310

09

200,000

00

ጎርቃ

6

ኤክስካቫተር ሂታቹ

HCM1XM00A00022663

6,237,666

69

200,000

00

ጎርቃ

7

ኤክስካቫተር ሂታቺ

HCM1VG00L00022042

6,237,666

69

200,000

00

ጎርቃ

8

ሩሎ

1455

3,539,164

02

200,000

00

ጎርቃ

9

ሩሎ

1454

3,539,164

02

200,000

00

ጎርቃ

10

ሩሎ

1453

3,539,164

02

200,000

00

ጎርቃ

11

ሩሎ

1451

3,539,164

02

200,000

00

ጎርቃ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *