የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ የዲዝል ጄነሬተሮች እና መለዋወጫ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር//////– 5652/100/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ያገለገሉ የዲዝል ጄነሬተሮች እና መለዋወጫ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት ቁጥር

ተ.ቁ.

የሚወገደው እቃ ዓይነት

ንብረቱ ያለበት ሁኔታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ መነሻ የአንዱ ዋጋ ከታክስ በፊት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

1

1

ብላክ ስቶን 710 ኬቪኤ ዲዝል ጀነሬተር ዩኒት II

የሚሠራ

በቁጥር

1

2,323,687.50

 

150,000.00

 

የካቲት 6 ቀን 2018 .8፡00 ሰዓት

 

የካቲት 6 ቀን 2018 .8፡30 ሰዓት

 

2

ብላክ ስቶን 710 ኬቪኤ ዲዝል ጀነሬተር ዩኒት II

የሚሠራ

በቁጥር

1

2,323,687.50

 

150,000.00

የካቲት 6 ቀን 2018 .8፡00 ሰዓት

የካቲት 6 ቀን 2018 .8፡30 ሰዓት

 

3

የብላክ ስቶን ጀነሬተር መለዋወጫ

New/Used/Scrap

 

በቁጥር

36

76,115.00

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የመንግሥት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርባ ምንጭ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር 1000255391422 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ አርባ ምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በተመሳሳይ የካቲት 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-181-5412 መደወል ይችላሉ።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *