በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጸትን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ (C PO) በብር መጠን በየሎቱ ማስያዝ አለባቸው

  • ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች- 1,000 (አንድ ሺ ብር )
  • ሎት 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች 40,000 ( አርባ ሺ ብር )
  • ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች 10,000 (አስር ሺ ብር)
  • ሎት 4 የደንብ ልብስ 10,000 (አስር ሺ ብር )
  • ሎት5 የስራተኛ ካፌ 5,000 ( አምስት ሺ ብር )
  • ሎት 6 የመስተንግዶ አገልግሎት 2,000 (ሁለት ሺ ብር)
  • ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት 1,000 ( አንድ ሺ ብር)
  • ለት 8 አናጺ ስራተኛ  1,000  (አንድ ሺ ብር )
  • ሎት 9 እንሳታሌሽን ስራተኛ 1,000 (አንድ ሺ ብር)

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

14. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

15, የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

16. በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤

17. የጨረታ ሰነዳቸውን ገዥ ባዘጋጀው ስፔስፍኬሽን መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፤

18. ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎችና አገልግሎት የወቅቱን ምርት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤

19. የጨረታ ሰነዳቸውን ቢታሸገ ፖስታ አድርገው በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረባ አለባቸው፤

20. ተጨራቾች የሚሰጡት ዋጋ ቫትንና የመጓጓዣ ወጪን ጨምሮ መሆን አለበት፤

21. ግዥው በየሎቱ በተጠቀሱት እቃዎችና አገልግሎት ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት ይኖረዋል፤

22. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር እየከፈሉ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከወረዳው ፋ/ጽ/ቤት 4ተኛ ፎቅ መግዛት ይቻላል፤

23. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ10ኛው ቀን በ11:30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4 ሰአት በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፤

24. ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ተጫራቾች የሰጡት ዋጋ ለ60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፤

25. ተጫራቾች የአሸነፉበት ዕቃ ውል በፈጸሙ በ15 ቀን ውስጥ እቃውን ንብረት ክፍል ገቢ አድርገው ከፍያ መጠየቅ ይኖርባቸዋል፤

26, መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 893 1163 ጠቀም ይችላሉ።

ልዩ ቦታው መሪ ከሴንተራል ሆቴል 200 ሜትር በስተቀኝ በኩል ገባ ብሎ ነው፡፡

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር

ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት